登录以查看您的控制台资源

新闻通稿 SEO营销 媒体监测

联系我们

ለመኸር እርሻ ስኬታማነት የግብርና ግብዓት በወቅቱ ለአርሶ አደሩ እየቀረበ ነው

发布:4/22/2026 阅读:1

🔇Unmute

አዳማ፤ ሚያዝያ 14/2018 (ኢዜአ)፡- በ2018/19 የመኸር እርሻ ምርታማነትን ለማሳደግ ከወዲሁ አስፈላጊው ግብዓት ለአርሶ አደሩ እየቀረበ መሆኑን የምሥራቅ ሸዋ ዞን ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ገለፀ።

የኤጀንሲው ኃላፊ አሥራት ጌቱ ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በ2018/19 የምርት ዘመን መኸር እርሻ ለማቅረብ ከታቀደው 1 ሚሊየን 42 ሺህ 523 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስካሁን 909 ሺህ 976 ኩንታል ቀርቧል።


በሉሜ አዳማ ኅብረት ሥራ ዩኒየን፣ በሠረታዊ ማኅበራትና ሌሎች ዩኒየኖች በኩል 28 ሺህ 500 ኩንታል የስንዴና ሌሎች ሰብሎች ምርጥ ዘር ለአርሶአደሩ ማቅረብ መቻሉንም ተናግረዋል።

የአዳማ ወረዳ ቀጨማ ቀበሌ ነዋሪ አርሶአደሮች ዘውዱ ነጋሽ እና ፍቃዱ ግርማ፤ የአፈር ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ ማግኘታቸውን አረጋግጠዋል።

传播你的梦想,是我的使命

精准触达,高效发声,让每一次发布都有回响,把专业的事,交给专业的人,助你专注核心,我们搞定传播。

微信扫一扫 立即联系我们